የስራው መጠሪያ: ስቶር ኪፐር
የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ
የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የአመልካቾች ጾታ: ሴት
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: November 12th, 2024
የስራው ዝርዝር:
ድርጅታችን ኢቦንጊዳ አውቶ ሾኘ ለሚያከናቸው ስራዎች ስቶር ኪፐር ሴት ሰራተኛ ይፈልጋል ። ስለዚህም በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችል ። በማንኛውም ፊልድ ዲፕሎምና ወይም ዲግሪ ያላት ሴት ሰኞ ( 25 / 02 / 17 ) የትምህርት ማስረጃዎን ይዘው ከቀኑ 9 ( ዘጠኝ ) ሰዓት ይገኙ
ኢንተርቨው
Copyright © Ethio Agency