Availability: In Stock
Brand: Custom
Category: Multiple jobs
Job Type: Onsite - Full Time
Deadline: November 3, 2024
Vacancies: 15
Education Qualification: Diploma
Amount Not Specified
MONTHLY
ENTRY
Experience Level
Job Description
ዶንያብ ትሬዲንግ በሪል እስቴት ግብይት እና ሽያጭ ላይ ከተለያዩ የሪል እስቴት ኩባንያዎች ጋር በጋራ በመሥራት ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን ቀጥሎ በተመለከተውን የስራ ዘርፍ ሰራተኞችን ይፈልጋል። ጀማሪ የሪል እስቴት ሽያጭ ሰራተኛ ➪ የትምህርት ደረጃ:-ዲፕሎማ ወይም ድግሪ በማርኬቲንግ ወይም ተያያዥ ሙያ ➪ ጥሩ የንግግር እና የመግባባት ክህሎት ያላት/ያለው ➪ በቢሮም ውስጥም ሆነ ከቢሮ ውጪ የመስራት ፍላጎትና አቅም ያላት/ያለው የደሞዝ ሁኔታ ➪Salary + commission በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአካል በመምጣት ያመልክቱ። ስልክ:09 11 34 95 10/09 78 09 30 50 22 ጎላጉል ህንጻ 11ኛ ፎቅ ፣ቢሮ ቁጥር 1103
Negotiation
Communication
Copyright © Ethio Agency