Availability: In Stock
Brand: Custom
Category: Multiple jobs
Logistic and Supply chain
October 30, 2024
Addis Ababa, Ethiopia
Job Type: Onsite - Freelance
Deadline: November 30, 2024
Vacancies: 10
Education Qualification: Secondary School
35000 ETB
MONTHLY
SENIOR
Experience Level
Job Description
• 12 ክፍል እና ከዚያ በላይ ያጠናቀቀ
• የመኪናው አይነት ሚኒ ቫን እና ቫን
• የመኪናው አቅም ለሚኒ ቫን 600 ኪግ እና ቫን 1000 ኪግ
• Smartphone ያለው
• ጥሩ የንግግር ችሎታ ያለው
• ጥሩ የ ደንበኛ አያያዝ ያለው
የስራው ዝርዝር
• በየቀኑ ለደንበኞች እቃ ማድረስ
• የስራ ሰዓት ድርጅቱ በሚያወጣው የስራ ሰዓት መሠረት
ክፍያ
· በሰሩበት ልክ በየቀኑ - በድርጅቱ ክፍያ አፈፃፀም መሠረት
ለማመልከት
09601115850/0777089283 መደወል ይችላሉ
Accountability
Delivery
Customer Service
Chipchip E-commerce Platform
Apply👇👇👇👇
https://t.me/afriworkapplicantbot?profile
Copyright © Ethio Agency